药剂师(ድራጊስት)

  • 国防建设企业
  • 亚的斯亚贝巴
  • 联邦政府
  • 的最后期限2022年10月20日
6150 (ETB工资) 全职 制药

የስራውመደብዝርዝር

ድርጅታችንየመከላtያኮንስትራክሽንኢንተርፕራይዝከዚህበታችለተቀመጠውየሥራመደብሰራተኞችንአወዳድሮመቅጠርይፈልጋል::

ተፈላጊየትምህርትእናየሥራልምድ

  • ደረጃ4በድራጊስት/በፋርማሲስትእና2ዓመትአግባብያለውያራልምድያለው/ላት!ደረጃ3በድራጊስትበፋርማሲስትእና3ዓመትአግባብያለውሥራልምድያለው/ላትእናየCOCሰርተፊኬትየሆነች

ብዛት:1

ሥራቦታ:ዋናመ/ቤት

ደረጃ:9

申请人说明|የአመልካቾችመመርያ

አድራሻ——ወሎሰፈርአካባቢአምባሰልህንፃፊት——ፊትየቀድሞኖሬላግቢብራናማተሚያድርጅትዝቅብሎመከላከያኮንስትራክሽንኢንተርፕራይዝዋናመ/ቤትየሰውሀብትአስተዳደርቡድንኦሪጂናልየትምህርትናየሥራልምድማስረጃችሁንከማይመለስፎቶኮፒጋርበማያያዝማስታወቂያውከወጣበትቀንጀምሮባሉት7ተከታታይየሥራቀናትበመምጣት/ከታችባለውኢሜልአድራሻመሠረትመላክየምትችሉመሆኑንእንገልፃለን::ለበለጠመረጃ

ቴሌግራም:国防建设企业

ዌብሳይት፡www.dce-et.com/www.dce.gov.ef

ኢ——ሜይል:info@dce-et.com

ስልክቁጥር፡0114 - 42 - 22 60/70

ፖቱ3414 -አዲስአበባ,ኢትዮጵያ

Baidu
map